መታወቅ መብት ነው

በሀገሪቱ ውስጥ ላሉ ህጋዊ ነዋሪዎች ጠንካራ እና አስተማማኝ የሆነ ዲጂታል መታወቂያ

የብሔራዊ መታወቂያ አዳዲስ መረጃዎች

አጠቃላይ የተከናወነ ምዝገባ በቁጥር

አማካኝ የቀን ምዝገባ

የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በድረገጻችን id.et ላይ በመግባት ቀዳሚ ተመዝጋቢ ይሁኑ! ኦንላይን ቅድመ ምዝገባ ካጠናቀቁ በሗላ በሚሰጥ ቀጠሮ መሠረት እንደ ሚሊኒየም አዳራሽ ባሉ የምዝገባ ጣቢያዎች ሄደው ምዝገባዎን ያጠናቁ።

በቀጠሮ መሠረት በአካል ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት ፤ ከድረገጻችን የሚያገኙትን ማረጋገጫ ሰነድ ( የቅድመ ምዝገባ ቁጥር ወይም QR code )
በስልክዎ ላይ ወይም በወረቀት አትመው ይዘው መቅረብ አይርሱ።

ID DAY 2022

Official Press Release for Identity Day in Ethiopia:
On the 16th of September, a consultative session was held on the role of a Digital ID and Fayda as it impacts the way of doing business in Ethiopia.

Enrollment

A forward-looking Enrollment strategy is put in place  to enable this nation of a 100million+ with an inclusive and robust ID.

Security and Privacy

Personal Data Protection ensures the owner remains the individual and consent is needed before any other third party accesses data.

Authentication

Privacy, various trust levels, tokenization and mobile ID is some of the features in our authentication ecosystem.

የግል መረጃ ጥበቃ ያለን እይታ

በፓርላማው ምክር ቤት የመጽደቅ የወጣውን የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ ሙሉ በሙሉ በማክበር የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራምና የሚቋቋመው ባለሥልጣን ተግባራቱን ይፈጽማል።

As custodians of the data subject’s details entrusted to us, we will ensure maximum privacy, traceability, and transparency.

የስራ ሰዓት

ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 8:30 እስከ ከሰዓት 5:30

ቅዳሜ እና እሁድ : ዝግ ነው

ይደውሉ

+251111400787

ቢሯችን

አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ  ቦሌ ወሎ ሰፈር ኢትዮ-ቻይና መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን