ዲጂታል መታወቂያ አገልግሎቶች

ፋይዳ IDMS

                  

የፋይዳ መታወቂያ ማእከላዊ የመሠረት መታወቂያ አስተዳደር ስርዓት ከብዙ ውጫዊ ስርዓቶች እና አካላት ጋር እንደ የተለያዩ የባዮሜትሪክ መመዝገቢያ መሳሪያዎች እና ተያያዥ ኤስዲኬዎች፣ በርካታ አውቶሜትድ ባዮሜትሪክ መለያ ስርዓት (ABIS) አማራጮች እና የካርድ ማተሚያ አገልግሎቶች።

ለመታወቂያ ዑደት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ክፍሎች እነሱም ቅድመ-ምዝገባ ፣ ምዝገባ ፣ ልዩ ማረጋገጫ (ድግግሞሽን) ፣ መታወቂያ-ቁጥር ማመንጨት ፣ የምስክር ወረቀት አቅርቦት ፣ ማረጋገጫ ያካትታል።

ፋይዳ IDMS መሰረት ያደረገው በIIIT-B ህንድ የተሰራውን MOSIP (Modular Open source Identification Platform) ነው። 

የዴቨሎፕመትን ኮሚዪኒቲ MOSIPን እንደሚከተለው ይገልጸዋል፡-

MOSIP is a modular and open source identity platform that helps user organizations such as Governments implement a digital, foundational ID in a cost effective way, while embracing the best practices of scalability, security and privacy harnessing the power of open source.

Many in the developing world are deploying, testing, and customizing this open platform including Morocco, the Philippines, Guinea, and Ethiopia. MOSIP details can be found on www.MOSIP.io.

Technology Stack

The architecture and technology stack for Fayda IDMS closely follows the MOSIP Technology stack: https://docs.mosip.io/1.1.5/architecture/mosip-architecture/technology-stack

Contact Us

Phone Number

0113 72 00 06

Physical Address

Block A1 Floor 15 or Block A2 Floor 14

In the Compound of Information Network Security Administration Bole Welo Sefer Ethio-china St.  Addis Ababa, Ethiopia

Follow Us

on social media links

አማርኛ